የሰው ልጅ ውበት ልክ እንደ ማለዳ ጤዛ ነው ረፈድ ሲል ይረግፋል ስለዚህ ሰውን ስትወድ በማንነቱ እንጂ በውበቱ አትውደደው!!