ከቡታጀራ ሰመጣ ልጄን ሳይ እናቴን ረሳኋት ተቆጥታ ለሊት በተኛንበት የት እንደሄደች አናቅም እናቴ ይቅር በይኝ 😭😭