ካልሞከርክ እደማይሣካልህ እንዴት ታቃለህ
5:01:13
ካተ ምንም ሣይፈልጉ መልካም ለሆኑልህ ሠዎች ከፍተኛ ዋጋ ሥጥ
7:28:25
የዛሬን ሁኔታ በማዬት የነገን ተሥፋ አታጨልም አብሽር ነገ ሌላ ቀን ነው
5:17:50
በውሸት ከተማ እውነት እንግዳ ነው
4:59:50
بدأت قناة "ميرو شانيل " بثًا مباشرًا يوم جديد مليان أمل وتفاؤل صباح عليكم يااحلي ناس 🌹🌹🌹
3:55:43
ከጥንካሬዎቻችን ይልቅ ከጥፋታችን የምንማረው ብዙ ነገር አለ
3:29:58
ትክክለኛ ወዳጅ ልክ እንደ ኮኮብ ነው ተለይቶ የሚታዬው በዙሪያችን የጨለመ ግዜ ነው
3:57:48
ሠዎች አማራጭ ካደረጉህ አተ ደግሞ ያለፈ ታሪክ አድርጋቸው
1:20:50