የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ካልሆኑ ጉዳዮች የመለየቱ የልብ ዝንባሌው የሚለካው የራሱን ፍቃድ በእግዚአብሔር ፈቃድ በቅድስና እንዲዋጥ በሚያደርገው ሂደት ነው።