ሁለቱ የማንችስተር ክለቦች በቆሰሉበት ሰአት እርስ በርስ ይገናኛሉ:: ሊቨርፑል በመሪነቱ ለመቀጠል አርሰናል ቼልሲ ደግሞ ልዩነት ለማጥበብ ይጫወታሉ::